ማስታወቂያ

ቀን ዐ4/ዐ4/ዐ9 ዓ.ም

 

ለባ/ዳር ዮኒቨርስቲ የሁሉም ሴሚስተሮች የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ

የ2ዐዐ9 ዓ.ም የ1ኛው ሴሚስተር የፈተና ጊዜ ተቀይሮ ከጥር 24-28/2ዐዐ9 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን የሁሉም ሴሚስተሮች

ተማሪዎች ከወዲሁ ዝግጅት እንዲታደርጉ እናሳስባለን፡፡

ር/ተ/ት/ኘ/ማ/ጽ/ቤት

Comments