News

Vacancy at College of Medicine and Health Science

ለቤተ መጽሀፍት ተጠቃሚዎች በሙሉ

የዩኒቨርሲቲዉ ቤተመጻህፍት ኦንላይን አገልግሎቶችን በሚከተሉት ሊንኮች አማካኝነት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡

  1. በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አማካኝነት የተዘጋጀና ከ1.5ሚሊየን ሶፍት ኮፒ መጻህፍት የሚገኙበት አድራሻ (library.stic.et) or   http://bdu.edu.et/content/useful-resources
  2. በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አማካኝነት የተዘጋጀ ናሽናል  ድጅታል ሪፖዚቶሪ(NADRE) https://nadre.ethernet.edu.et   or  http://bdu.edu.et/content/useful-resources
  3. (AGORA,OARE,HINARI,ARDI) journals (www.reasearch4life.org or http://bdu.edu.et/content/useful-resources)  User name : ag-eth017  Password : qmckiudfhjr 
  4. BDU Digital Library/ E-books አገልግሎት አድራሻ (http://10.2.140.117) or bdu.edu.et then click on Libraries Menu.
  5. BDU OPAC-Online Public Access Catalog (http://10.1.20.7) or bdu.edu.et then click on Libraries Menu.
  6. BDU Institutional repository system (Thesis & Dissertation)  (http://10.2.144.8/jspui) or bdu.edu.et then click on Libraries Menu.

Public Lecture

National Workshop on Curriculum Review

ፍራንሲስ ጂ. ኮስኮ ፋውንዴሽን ለጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ዋና መስሪያ ቤቱን በካናዳ ያደረገውና “ትምሕርት ለለውጥ” (Education for Change) በሚል መሪ ቃሉ የሚታወቀው ፍራንሲስ ጂ. ኮስኮ ፋውንዴሽን (ኤፍ.ጂ.ሲ.ኤፍ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት እያደረገ ያለውን ጥረት የሚያግዙ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የተደረገው ድጋፍ አስራ አንድ የሚሆኑ የተለያዩ ራስን መጠበቂያና ኮሮና ቫይረስን መከላከያ የቁሳቁስ ዓይነቶችን ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች፣ የእጅ ጓንቶች፣ የዓይን መነፅሮች፣ ጫማዎች እንዲሁም ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆኑ የእጅ መታጠቢያዎች ይገኙበታል፡፡ የፋውንዴሽኑ የአማራ ክልል አስተባባሪ አቶ አብዮት አሸናፊ የተደረገው ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን ከብር 230,000.00 (ሁለት መቶ ሰላሳ ሺህ) በላይ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

አስምን የሚቀሰቅሱ ነገሮችና መፍትሔዎቻቸው

በአብርሃም በላቸው (የፋርማኮሎጅ መምህር፣ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ)

******************************************************
አስም ምንድን ነው? 

አስም የመተንፈሻ አካልን የሚያውክ በሽታ ሲሆን የሳንባ በሽታን መከላከያ አካላት ነገሮችን ላለመቀበል በሚፈጥሩት ምላሽ የመተንፈሻ ቧንቧ መጥበብን፣ መቆጣትንና ከመጠን ያለፈ አፀፋዊ ምላሽ መስጠትን ያስከትላል። የአስም በሽታ የትንፋሽ ማጠርን፣ የደረት መወጣጠርን፣ ማቃተትን፣ የመተንፈስ ችግርንና ሳልን ያመጣል። በሽታው 10% አዋቂዎችንና 15% ሕፃናትን የሚያጠቃ ሲሆን በአለም ወደ 300 ሚሊዮን የአስም በሽተኞች እንደሚኖሩ ይገመታል። በየአመቱ ከ250,000 በላይ ሞትን ያስከትላል። በአሁኑ ወቅትም በከተሞች መስፋፋት ምክንያት በሽታው እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሀገራት በጣም እየተስፋፋ ይገኛል። 

የአስም በሽታ መንስዔዎች

የሕክምና ዕፅዋት በኢትዮጵያ፡ ፋይዳቸው፣ ተግዳሮታቸውና መፍትሔዎቻቸው (አብርሃም በላቸው - የፋርማኮሎጅ መምህር፣ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ)

የሕክምና ዕፅዋት ምንነት

ዕፅዋት ለሰው ልጅ መኖር በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ውድ ሃብቶች መካከል ዋናዎቹ ናቸው። ለአብነት ያህልም ለሕክምና፣ ለውበት መጠበቂያ፣ ለምግብ፣ ለቅመም፣ ለመጠለያና ለማገዶ ምንጭ ሆነው ያገለግላሉ። በተጨማሪም የአካል፣ የአዕምሮና የመንፈስ ጤንነትን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ይጠቅማሉ። የዕፅዋት ሕክምና ዕፅዋትን በመጠቀም የተለያዩ ህመሞችን፣ ስቃዮችንና ደዌዎችን ለመፈወስና ጤናን ለመጠበቅ ሲባል በልምድ፣ በእይታና በሙከራ የተመሰረተና የመጣ የባህላዊ ሕክምና ዘርፍ ነው። የሕክምናው ዕውቀት፣ ልምድና አሰራር ብዘውን ጊዜ በጣም ለሚወደድ ሰው ብቻ ይተላለፋል። ሕክምናው ምስጢራዊ ሲሆን ሕክምናው የሚፈፀምበት የንጥረ ነገር ዓይነትና ይዘት፣ ጥራት፣ ደኅንነትና ፈዋሽነት በግልፅ አይታወቅም። 

Pages

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University