ማስታወቂያ

ቀን 12/06/2006 ዓ.ም

ለባህርዳር 2ሴሚስተርየእንግሊዘኛተማሪዎች

ለጐንደር 2ሴሚስተርየእንግሊዘኛተማሪዎች

ለወልዲያ 2ሴሚስተርየእንግሊዘኛተማሪዎች

ለደብረማርቆስ 2ሴሚስተርየእንግሊዘኛተማሪዎችበሙሉ

ጉዳዩ፡- Enla 1022/Flee 102 ፈተናመሰረዝንይመለከታል

ከላይለተጠቀሱት 4 ሴንተርተማሪዎችበጥር 2006 1ሴሚስተርየተሰጠውCommunication English Skill II (Enla 1022/Flee 102) ፈተናአግባብነትስለሌለውእንዲሰረዝተደርጓል፡፡

ስለሆነምፈተናው 2ሴሚስተርፈተናወቅትበድጋሚየሚሰጥመሆኑንእየገለጽንተማሪዎችከወዲሁዝግጅትእንዲያደርጉእናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ድጋሚፈተናውየደብረብርሃንየደሴናየአዲስአበባተማሪዎችንአይመለከትም

//ማስ/ኘሮ//ቤት

ቀን 06/06/2006.

 

ለመሬትአስተዳደር 9ሴሚስተርተማሪዎችበሙሉ

ጉዳዩ፡- Land 231, 234 comp 120 የተግባር

     /practical/ ልምምድይመለከታል፡፡

ከላይየተጠቀሱትኮርሶችየተግባርልምምድ1ኛውዙርቱቶሪያልከተሰጠበኋላከግንቦት 18/2006 .ጀምሮለዘጠኝተከታታይቀናትስለሚሰጥተማሪዎችከወዲሁዝግጅትእንዲያደርጉእናሳስባለን፡፡

የተግባርልምምድየሚካሄድባቸውማዕከላት

1.በባህርዳርማዕከል- የባሕርዳር፣የደብረማርቆስ፣የደሴ፣የወልደያናየጐንደርተማሪዎች

2.በአዲስአበባማዕከል፡- የአዲስአበባናየደብረብርሃንተማሪዎች

ማሳሰቢያ-

            እያንዳንዱኮርስ 3 ቀናትይሸፈናል፡፡

 

በባህር ዳር የኒቨርሲቲ የርቀትና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ማስተ/ጽ/ቤት በ2ዐዐ6 ዓ.ም በርቀት መርሀ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ማስተማር ይፈልጋል፡፡

1.Accounting    2.Management    3.Economics    4.Marketing    5.Logistics    6.Amharic    7.English

8.Journalism & communication    9.History.    10.Geography and Environmental Study    11.Mathematics

12.Edpm    13.Land Administration    14.Law    15.Disaster Risk Mgt. & Sustainable Dev’t    16.Rural Dev’t

17.Psychology    18.School psychology    19.Adult Education & Community Dev’t    20.Civic and Ethical Education    21.Biology    22.Social Anthropology    23.Applied human Nutrition    26.Physics    27.Chemistry

28.Political Science & International Relations    29.Business Management    30, Folklore

 የመመዝገቢያመሥፈርት

1.የቀድሞውዲፕሎማናከዚያበላይ

2.10+3 ያሉውና/ላትና COC የወሰደ/

3.Level 3 እናከዚያበላይያለው/ላት COC የወሰደ/

4.የመሰናዶውጤት

4.1. 2ዐዐ5 .. ውጤት 265 እናከዚያበላይያለው/ላት

4.2. 2ዐዐ4 .. ውጤት 265 እናከዚያበላይያለው/ላት

4.3. 2ዐዐ3 .. ውጤት 265 እናከዚያበላይያለው/ላት

4.4. 2ዐዐ2 .. ውጤት 280 እናከዚያበላይያለው/ላት

የምዝገባቀን 10/06/06 - 10/07/2006

የመመዝገቢያሰዓት     ጥዋት 230 -600

ከሰዓት 700-1100

የመመዝገቢያ - 50.00 ብር

የመመዝገቢያቦታ፡- በቅርንጫፍማስተባበሪያ/ቤቶች

        ማሳሰቢያ፡-

  • COC ላልተዘጋጀላቸውትምህርቶችተቋሙየራሱንየመግቢያፈተናያዘጋጃል፡፡
  • 10+3በደረጃ 3 እና 4 ለተመረቁአመልኳቾችከሚሠሩበትተቋምየሁለትዓመትየሥራልምድማቅረብአለባቸው
  • 10+3በደረጃ 3 እና 4 ለተመረቁአመልኳቾችማመልከትየሚችሉትቀድመውበተመረቁበትየትምህርትመስክጋርተዛማጅነትካለውብቻነው፡፡
  • የቆየ12ክፍልመልቀቂያፈተናውጤትለመመዝገቢያአያገለግልም፡፡
  • ዲግሪያለውበማንኛውምየሙያመስክመመዝገብይችላል፡፡

የባህርዳርዩኒቨርሲቲየርቀትናተከታታይ          

                                                                                                ትምህርትፕሮግራምማስተባበሪያ/ቤት

Subscribe to Continuing and Distance Education RSS