ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ

መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም

 

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ የምትገኙ ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርት (Mathematics) ልዩ ልዩ የማጠናከሪያ ጥያቄዎችን https://remedial.et.idems.international የሚለውን ሊንክ በመጠቀም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፤

  • የገጹን አጠቃቀም የሚያሳይ PDF File በዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ::

 

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

======================================================================

April 06, 2023

 To all Bahir Dar University Remedial Students

This is to inform that all students who are attending their remedial program at Bahir Dar University can access series of Mathematics Questions for your practice using the link https://remedial.et.idems.international.

 

NB:

 

Bahir Dar University

Registrar and Alumni Management Directorate

Thursday, April 6, 2023 - 05