ቀን፡13/ 05/ 2013 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም መደበኛ (የቅድመ ምረቃና ፒ.ጂ.ዲ.ቲ)2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ምዝገባ ላለፋችሁ ተመራቂ ተማሪዎች
ለተከታታይ(ለማታ) ትምህርት ፈላጊወች የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም በማታ መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከጥር 3/2013 እስከ መጋቢት 10/2013 መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የመግቢያ መስፈርትበትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት የመሰናዶ ፈተና ለሚወስዱ፡- • ለ2012 ተፈታኞች ወደ ፊት ትምህርት ሚኒስትር በሚያወጣው መቁረጫ ነጥብ መሰረት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University