ዓባይ ልዩ ዕትም

ዓባይ 8ኛ ዓመት፣ ቁጥር 6፣ የ2014 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ በዓል ልዩ ዕትም

በዚህ ልዩ ዕትም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ እና የኢንፎርሜሽንና ሰትራቴጂክ ኮሚውኒኬሽን ም/ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዘውዱ እምሩ መልዕክቶች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎችን ተሞክሮ እና ሌሎች ቁምነገሮችን ይዛለችና እያነበቡ ይዝናኑ ቁም ነገርም ይቅሰሙ መልዕክታችን ነው፡፡

Date: 
Thursday, August 25, 2022