“የፋሽን ተደራሽነትን በማስፋት ባሕር ዳርን የፋሽን ከተማ ለማድረግ ጠንክረን እየሰራን ነው፡፡

Campus Name

23 Feb, 2026

የፋሽን ተደራሽነትን በማስፋት ባሕር ዳርን የፋሽን ከተማ ለማድረግ ጠንክረን እየሰራን ነው፡፡” አቶ ቢኒያም ሶሎሞን የአፓረል ፋካሊቲ ዲን

የአፓረል ፋካሊቲ “Sustainable Fashion” በሚል መሪ ቃል 2ኛውን አገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ፡፡

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአፓረል ፋካሊቲ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅራቢዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ ተጋባዥ እንግዶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት “Sustainable Fashion (ዘላቂ ፋሽን)” በሚል መሪ ቃል 2ኛውን አገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ፡፡

imageimageimageimage