Bahir Dar University

ትላንት የተገኘ ድል፤ ለዛሬ ስንቅ!

The Ethiopian Maritime Training Institute Bahir Dar University

Bahir Dar University

News and Events

image

16 March, 2026

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን

ሚኒስቴር ዴኤታዋ ነቢያ መሀመድ በማጠቃለያቸው አንድ አገር ልትለማም ልትፈርስም የምትችለው በምሁራኑ ምክንያት ስለሆነ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በመተባበር ሀገር በቀል እውቀቶችን በመጠቀም ሸልፍ የሚያሞቁ ሳይሆን መሬት የነካ ለማህበረሰቡ ጉልህ ፋይዳ ያለው የምርምር ውጤት በመስራት እጅ ለእጅ ተያይዘን የበለፀገች ኢትዮጲያን እንፍጠር የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

03 March, 2026

ትላንት የተገኘ ድል፤ ለዛሬ ስንቅ!”፦ 130ኛው የአድዋ ድል በዓል በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ተከበረ

የሲኒማና ቴአትር ጥበባት ተማሪዎች በአድዋ ጦርነት ዙሪያ የሚያጠነጥን አጭር ድራማ ያቀረቡ ሲሆን፣ በተማሪዎች የቀረቡ ግጥሞችና የባህል ማዕከል የሙዚቃ ቡድን ዝግጅቶች ለበዓሉ ልዩ ድምቀት ሰጥተውታል።

Read More

27 February, 2026

The Ethiopian Maritime Training Institute (EMTI), Bahir Dar University

Mr. Zelalem Teferi, Head of Training and Human Resource Services at the Ethiopian Maritime Training Academy, remarks that among today’s 26th-round graduates, the 27 women represent a historic milestone for the institution.

Read More