ሚያዝያ 07 ቀን 2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በማታ እና በርቀት ፕሮግራሞች በPGDT ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን የምዝገባ ማስታወቂያ አውጥቶ ሲመዘግብ መቆየቱና በመጨረሻ የማመልከቻ ጊዜውን ላልተወሰኑ ቀናት ወደ ሌላ ጊዜ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም
1ኛ ከዚህ ቀደም ያላመለከታችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ሚያዝያ 10 እና 11 ቀን 2014 ዓ/ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን፤