BDUSA

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ከ14 ዓመት በታች ላሉ ሰልጣኞች በስፖረታዊ ጨዋነትና ስፖርት ስነ ልቦና እንዲሁም የአሸናፊነት ስሜት ጋር በተያያዘ ስልጠና ሰጠ

08 Feb, 2025

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ለታዳጊ የእግር ኳስ ሰልጣኞች በስነ ልቦና ፣ ተነሳሽነት፣ በራስ መተማመን እንዲሁም ስፖርትዊ ስነ ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። አካዳሚው በስሩ ከሚያሰለጥናቸው ከ 200 በላይ ሰልጣኞች ውስጥ እድሜያቸው 14 ዓመት በታች ላሉ ታዳጊውዎች ነው ስልጠናውን የሰጠው። በስልጠናው ታዳጊ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ስለ ስፖርት ስነ ልቦና ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከማድረግ ባሻገር በችሎታ ማመን፣ ትኩረት ማድረግ እንዲሁም የቡድን ስሜት እንዴት መገንባት እንደሚችሉ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተደርጓል።

25

Mar

2025

Paper Submission Guidelines for the 9th International Sports Science Conference, 2025

sportadmin

We are pleased to announce the 9th International Sport Science Research Conference at Bahir Dar University Sport Academy, taking place on May 24-25, 2025. This prestigious event will bring together scholars, researchers, and professionals worldwide to share insights and advancements in sports science, physical education, and sustainable development.

Call for Papers

Sport Academy

05 Mar, 2025

The 19th International Sport Science Research Conference - Bahir Dar University Sport Academy
winner

በውድድሩ የመጀመሪያውን ወርቅ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ አገኘ

27 Jan, 2025

በውድድሩ የመጀመሪያውን ወርቅ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ አገኘ
bdu

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ልዑካን በአዲስ አበባ ሳይ/ቲክኖሎጂ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

26 Jan, 2025

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ልዑካን በአዲስ አበባ ሳይ/ቲክኖሎጂ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
sport

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ከፍ/ትም/ተቋማት ስፖርት ፌስቲቫል ለመሳተፍ ለሚጓዘው ልዑካን ቡድኑ ሽኝት አደረገ

23 Jan, 2025

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ከፍ/ትም/ተቋማት ስፖርት ፌስቲቫል ለመሳተፍ ለሚጓዘው ልዑካን ቡድኑ ሽኝት አደረገ