
በርቀት፣ማታ እና ክረምት ትምህርት መርሀ ግብሮች የክፍያ ዝርዝሮች
1.የቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር የክፍያ ዝርዝሮች
ተ.ቁ |
የክፍያ ዝርዝሮች |
ክፍያዎች |
||
ርቀት |
ማታ |
ክረምት |
||
1.1 |
አዲስ ገቢ ተማሪዎች የማመልከቻ ክፍያ |
150.00 |
100.00 |
100.00 |
1.2 |
የትምህርት ክፍያ በክሬዲትሀወር |
90.00 | 90.00 |
90.00 |
1.3 |
የቱቶርያል ክፍያ በሀወር |
------ |
60.00 |
60.00 |
1.4 |
የላብራቶሪ ኮርሶች ክፍያ በላብ ሀወር |
110.00 |
110.00 |
110.00 |
1.5 |
የመመዝገቢያ ክፍያ በሴሚስተር |
50.00 |
50.00 |
50.00 |
1.6 |
በቅጣት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያ |
100.00 |
100.00 |
100.00 |
1.7 |
ላቦራቶሪ ለሚጠይቁ ሴሚናር፣ፕሮጀክት እና ሲኔር እሴይ ኮርሶች በተማሪ የሚከፈል ክፍያ በክሬዲት |
110.00 |
110.00 |
110.00 |
1.8 |
ለሴሚናር፣ለፕሮጀክት፣ ሲኔር እሴይ ኮርሶች በተማሪ የሚከፈል ክፍያ በክሬዲት |
90.00 |
90.00 |
90.00 |
1.9 |
ለሴሚናር፣ለፕሮጀክት እና ሲኔር እሴይ ኮርሶች በድጋሚ ለሚሰሩ ተማሪዎች ክፍያ በክሬዲት |
90.00 |
90.00 |
90.00 |
1.10 |
የህግ ተማሪዎች /Externship/ ኮርስ የሜካኘ ፈተና ተማሪዎች የሚከፍሉት ክፍያ በክሬዲት ሀወር |
90.00 |
90.00 |
90.00 |
1.11 |
የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች /Internship/ ኮርስ ተማሪዎች የሚከፍሉት ክፍያ |
------- |
90.00 |
90.00 |
1.12 |
የክረምት ተማሪዎች በርቀት ለሚወስዷቸው ኮርሶች በክሬዲትሀወር ክፍያ |
------- |
------- |
100.00 |
1.13 |
የፈተና ውጤት ማስመርመርያ ክፍያ |
100.00 |
50.00 |
50.00 |
1.14 |
ሜካፕ/ማሟያ/ሳኘ ፈተና ክፍያ |
90.00 xCr.Hr |
100.00 በኮርስ |
100.00 በኮርስ |
.2. የድህረ ምረቃ መርሀ-ግብር ተማሪዎች የክፍያ ዝርዝሮች
ተ.ቁ |
የክፍያ ዝርዝሮች |
ክፍያዎች |
||
ርቀት |
ማታ |
ክረምት |
||
2.1 |
የማመልከቻ ክፍያ |
300.00 |
200.00 |
200.00 |
2.2 |
የመመዝገቢያ ክፍያ በየሴሚስተሩ |
100.00 |
100.00 |
100.00 |
2.4 |
የትምህርት ክፍያ በክሬዲት ሀወር |
1100.00 |
800.00 |
800.00 |
2.5 |
በቅጣት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያ |
100.00 |
100.00 |
100.00 |
2.6 |
የመመረቂያ ጽሁፍ /የቴሲስ/ ክፍያ |
15500.00 |
12500.00 |
12,500.00 |
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University