
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
1.1 በከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት ለሚያመለክቱ
1.1.1 (ሀ) ለመደበኛ ፕሮግራም
(ለ) ለኢ-መደበኛ ፕሮግራም
1.1.2 ከ2001 ዓ/ም ጀምሮ በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያነት አያገለግልም፤
1.1.3 በአንድ ዘመን የተቆረጠ የመቁረጫ ነጥብ ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ዓመታት ብቻ በግላቸው ለሚማሩ ያገለግላል፡፡ ከ5 ዓመት በኋላ ስለማይሰራ በግላቸው ከፍለው ለመማር የሚፈልጉ እንደ አዲስ የመግቢያ ፈተና ወስደው በዘመኑ የሚቆረጠውን የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ፤
1.1.4 ከ2014 ዓ/ም በፊት በነበሩ የመቁረጫ ነጥብ ይማሩ ለነበሩ/መማር ለሚፈልጉ የየዘመኑ የከፍተኛ ትምህርት የመቁረጫ ነጥብ ያለምንም የጊዜ ገደብ የሚስተናገዱና የ5 ዓመቱ የጊዜ ገደብ አቆጣጠር ለሁሉም አመልካቾች ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
2) PGDT ለመማር የሚያመለክቱ የመግቢያ መስፈርት
3) የድህረ ምረቃ ፕሮግራም (2ኛና 3ኛ ዲግሪ) ለመማር የሚያመለክቱ የመግቢያ መስፈርት
3.1 የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመመዝገብ ፤
3.2 ኦፊሻል ትራንስክርፕት ቀደም ከተማሩበት ተቋም መማር ወደፈለጉበት ተቋም ማስላክ የሚችሉና ትክክለኛ የሆነ ኦፊሻል ትራንስክርፕት ያላቸው፤
ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች በዩኒቨርሲቲው ነፃ ትምህርት እድል ተሰጥቷቸው የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር የሚያመለክቱ
አባሪ፤
የመግቢያ መስፈርት (1996 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ላልሆኑ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁጫ ነጥብ)
12ኛ ክፍል የተፈተኑበት ዘመን |
ወደ ከፍተኛ ትም/መግቢያ ዘመን |
የየዘመኑ መቁረጫ ነጥብ |
ምርመራ |
|||
ተፈጥሮ ሳይንስ |
ማህበራዊ ሳይንስ |
|||||
ወንድ |
ሴት |
ወንድ |
ሴት |
|||
1995 |
1996 |
101 |
101 |
101 |
101 |
|
1996 |
1997 |
201 |
175 |
201 |
175 |
|
1997 |
1998 |
201 |
ሁሉም |
201 |
ሁሉም |
|
1998 |
1999 |
201 |
175 |
201 |
175 |
|
1999 |
2000 |
221 |
176 |
238 |
176 |
|
2000 |
2001 |
128 |
126 |
206 |
151 |
|
2001 |
2002 |
180 |
150 |
205 |
180 |
|
2002 |
2003 |
298 |
280 |
290 |
280 |
ከ500 |
2003 |
2004 |
265 |
265 |
265 |
265 |
ከ700 |
2004 |
2005 |
265 |
265 |
265 |
265 |
ከ700 |
2005 |
2006 |
265 |
265 |
265 |
265 |
ከ700 |
2006 |
2007 |
250 |
250 |
250 |
250 |
ከ700 |
2007 |
2008 |
275 |
275 |
275 |
275 |
ከ700 |
2008 |
2009 |
295 |
295 |
295 |
295 |
ከ700 |
2009 |
2010 |
295 |
295 |
295 |
295 |
ከ700 |
2010 |
2011 |
295 |
295 |
295 |
295 |
ከ700 |
2011 |
2012 |
140 |
140 |
140 |
140 |
ከ400 (Eng., Math., Apt. & Phy./Geo. |
2012 |
2013 |
330 |
320 |
330 |
320 |
|
2013 |
2014 (1ኛ ዙር) |
300 |
300 |
250 |
250 |
ከ600 (ተ/ሳይንስ)፤ ከ500 (ማህ/ሳይንስ) (Civics cancelled) |
2014 (2ኛ ዙር) |
350 |
350 |
300 |
300 |
ከ700 (ተ/ሳይንስ)፤ ከ600 (ማህ/ሳይንስ) |
|
2014 |
2015 |
350 |
350 |
300 |
300 |
ከ700 (ተ/ሳይንስ)፤ ከ600 (ማህ/ሳይንስ) |
ማሳሰቢያ፤ ከ2014 ዓ/ም ጀምሮ በአንድ ዘመን የተቆረጠ የመቁረጫ ነጥብ ለ5 ተከታታይ ዓመት ብቻ ያገለግላል፡፡ ከ5 ዓመት በኃላ እንደ አዲስ የመግቢያ ፈተና ወስዶ በዘመኑ የሚቆረጠውን የመቁረጫ ነጥብ ማምጣት ይተበቃል፡፡
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University