
የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2015 ዓ/ም በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ“Remedial” ፕሮግራም ለመከታተል ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2015 ዓ/ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት የካቲት 29 እና 30 ቀን 2015 ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን፤
ማሳሰቢያ፤
1ኛ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
2ኛ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University