
ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ
ለነባር PGDT ክረምት ተማሪዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም የክረምት ትምህርት ለPGDT ተማሪዎች የሚጀመረው ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ በትምህርት ሚኒስቴር ስፖንሰር የሆናችሁ መገጣጠሚያ ደብዳቤ፤ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ስፖንሰር ተደርጋችሁ የምትማሩ ደግሞ መስሪያ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር የያዘውን ውል ኮፒና የ2014 ዓ/ም የትምህርት፤ የምግብና ዶርም ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፤
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University