
ሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ
ለነባር ክረምት ተማሪዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም የክረምት ትምህርት የሚጀምረው
መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ በትምህርት ሚኒስቴር ስፖንሰር የሆናችሁ መገጣጠሚያ ደብዳቤ፤ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ስፖንሰር ተደርጋችሁ የምትማሩ ደግሞ መስሪያ ቤቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር የያዘውን ውል ኮፒና የ2014 ዓ/ም የትምህርት፤ የምግብና ዶርም ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢ፤
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University