
ሚያዝያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ፤
ከሚያዚያ 28 - 30 ቀን 2014 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማየት ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፤
1ኛ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
2ኛ በተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ግንቦት 1 እና 2 ቀን 2014 ዓ.ም እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
3ኛ ከተገለጸው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት ዩኒቨርስቲው የማያስተናግድ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University