
ቀን 15/11/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከዚህ በፊት ኦርጅናል ለማሰራት አመልክታችሁ መድረሱን ለምትጠባበቁ አመልካቾች በሙሉ!
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኦርጅናል ህትመት ከማተሚያ ቤት ጋር ውል ይዞ ለአመልካቾች ኦርጅናል ህትመት ዕያሳተመ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ኦርጅናሉ ታትሞ በሁለት ወራት ውስጥ እንደሚደርስላችሁ ያሳወቅን ቢሆንም ማተሚያ ቤቱ ቀለም ከውጭ የሚያስመጣ በመሆኑ ጊዜያዊ የቀለም አቅርቦት ችግር ስለገጠመው በተባለው ጊዜ ባለመድረሱ ይቅርታ እየጠየቅን ችግሩ በቅርብ ጊዜ እንደሚፈታ በመተማመን ህትመቱ እንደተጠናቀቀ በፌስቡክ ገፃችንና በዌቭሳይታችን የምናሳውቅ መሆኑን ከታልቅ ይቅርታ ጋር እናሳስባለን፡፡
ሬጅስትራርና አሉሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University