
ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ2014 ዓ/ም ክረምት ፕሮግራም አዲስ አመልካቶች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በክረምት መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ፤ በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በPGDT ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን የምዝገባ ማስታወቂያ ማውጣቱና እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ሲመዘግብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በቂ አመልካች የተገኘባቸውና ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ያመለከታችሁ ከታች በተገለጸው ቀን የመግቢያ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን እየገለጽን በሌሎች የትምህርት መስኮች ግን በቂ አመልካች ባለመኖሩ የትምህርት መስኮቹ የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተ/ቁ |
የትምህርት መስክ |
ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት |
1 |
Information Technology(MSc) |
02/12/2014 E.C 2፡30 ጠዋት |
2 |
Water Supply and Sanitary Engineering(MSc) |
|
3 |
Ge'ez Language and Literature (MA) |
03/12/2014 E.C 2፡30 ጠዋት |
4 |
Accounting and Finance (MA) |
|
5 |
Business Administration (MBA) |
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University