
ጥር 03 ቀን 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኦርጅናል ዲግሪ ህትመት አመልካቾች በሙሉ
ከዚህ በፊት የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት አገልግሎት ከማተሚያ ቤቱ ጋር የነበረን ውል በመጠናቀቁ ምክንያት ህትመት መጀመራችንን በማስታወቂያ እስክናሳውቅ ድረስ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን መግለጻችን ይታወቃል ፡፡ነገር ግን ከማተሚያ ቤቱ ጋር አዲስ ውል ስለያዝን ከዛሬ ጥር 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University