
ለማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በማታው መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 03 እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ
• በ2010 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2009 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2008 ዓ.ም 295 እና ከዚያ በላይ
• በ2007 ዓ.ም 275 እና ከዚያ በላይ
• በ2006 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2005 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2004 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• በ2003 ዓ.ም 265 እና ከዚያ በላይ
• ከ1995-2002 ዓ.ም የመሰናዶ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ
ከ1994 ዓ.ም በፊት ዲፕሎማ ያጠናቀቁ
ከ1994 ዓ.ም በፊት ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በዲፕሎማ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና ከ1994 ዓ.ም በኋላ ከየትኛውም ተቋም
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University