
ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመደበኛ መርሃ ግብር ድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት በመደበኛ መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን ለሚያሟሉ እና በግል ከፍለው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ ትምህርቱ በሚሰጥበት የአካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት፤
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፣
ማሳሰቢያ፤
1ኛ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት (Official Transcript) ማስላክ ይኖርባቸዋል፡፡
2ኛ ፈተና የሚሰጥበት ቀን የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ/ም
3ኛ ከዚህ በፊት ለመማር ተመዝግበው ባቋረጡበት የትምህርት መስክ በተመሳሳይ የቅበላ ዓይነት መመዝገብ አይቻልም፡፡
4ኛ በቂ የተማሪ ቁጥር የማያመለክትባቸው የትምህርት መስኮች አይከፈቱም፡፡
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Regular Program |
||||
No |
Academic Unit |
Department (Stream) |
Program Level |
Admission classification |
1. |
Institute of Biotechnology |
1.Agricultural Biotechnology |
Second Degree |
Regular |
2.Medical Biotechnology |
||||
3.Environmental Biotechnology |
||||
4.Industrial Biotechnology |
||||
2. |
College of Education and Behavioural Science |
1.Social psychology |
Second Degree |
Regular |
2.Counselling psychology |
||||
3.Measurement and Evaluation |
||||
|
||||
4.Adult Education and community development |
||||
5.Special Needs and inclusive Education |
||||
6.International and Comparative Educations |
||||
7.Applied developmental Psychology |
||||
8.Early child care and Education |
||||
9.Educational psychology |
||||
10.Curriculum and instruction |
||||
11.Educational psychology |
Third Degree |
Regular |
||
3. |
Faculty of Humanities |
1.Teaching English as a Foreign Language/TEFL |
Second Degree |
Regular |
2.Literature |
||||
3.Applied Linguistics and Communication |
||||
4.Teaching Amharic |
||||
5.Folklore |
||||
6.Amharic literature |
Third Degree |
Regular |
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University