Contact Information :
Telephone: 0911784925 E-mail: solodaw@yahoo.com
Dr. Solomon Teshome Baye
About
Joined in 2011, Solomon Teshome Baye (PhD) is an Assistant Professor in the department of Folklore (cultural studies) at Bahir Dar University. Assistant Professor,Department of Folklore Studies (Cultural Studies)
Humanities Faculty, Bahirdar University
E-mail- solodaw@yahoo.com
RESEARCH INTEREST
Ethiopian folklore, culture and conflict resolution, cultural intelligence and multicultural issues of Ethiopia, culture and social justice, cultural and religious syncretism, culture and peace building, applied folklore and tourism, culture and development, promotion and documentation of Ethiopian oral, material and spiritual folklores.
PUBLICATION: Book
- 2007 ዓ.ም.ፎክሎር፣ ምንነቱ እና የጥናቱ የትኩረት አቅጣጫ፡፡ ፋር ኢስት ትሬዲንግ ማተሚያ ቤት፡፡
- PUBLICATIONS: on Academic Journals
- 2020. ‹‹የመልክዓምድር እሳቤ እና አዕምሯዊ ውክልና፤ በድሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ፡፡››on Journal of Ethiopian Studies. Vol.23
- 2016. “ባህላዊየግጭትአፈታትስርዓትበስሬ- ኦሮሞዎች”on Journal of Academy of Ethiopian Languages and Cultures, Addis Abeba University, Vol 25.
- 2014. “የግድያ ግጭት ባህላዊ አፈታት በስሬ- ኦሮሞዎችና አማራዎች- ንጽጽራዊ ጥናት”on Preceding, Bahir Dar University, Humanity Faculty Journal, Vol 1.
PUBLICATIONS: on Magazines
‹‹የጥምቀት በዓል አከባበር ከአይህዳ እስከ ጃንሜዳ (ከ34 ዓ.ም -1966 ዓ.ም)››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 04 ቁጥር 41፣ የካቲት 2013 ዓ.ም፡፡
- ‹‹በሽምግልና ባህላችን ላይ የተጋረጡ ተግዳሮቶች››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 04 ቁጥር 39፣ ህዳር፣ 2013 ዓ.ም፡፡
- ‹‹ባሮ››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 03 ቁጥር 36፣ ነሐሴ፣ 2012 ዓ.ም፡፡
- ‹‹ኡሌ››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 03 ቁጥር 34፣ ሰኔ፣ 2012 ዓ.ም፡፡
- ‹‹ሁለት ተጻራሪ የባህል ገጽታዎች፤ በፋሽስት ጣሊያን ወረራ ወቅት››፤ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 03 ቁጥር 32፣ ግንቦት፣ 2012 ዓ.ም፡፡
- ‹‹ሀገር በቀል መድኃኒት እና ወረርሽኝ››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 03 ቁጥር 31፣ ሚያዝያ፣ 2012 ዓ.ም፡፡
- ‹‹ሞራ፣ የኮንሶዎች ልዩ ስፍራ››፤ ታዛ መጽሔት፣ ቅጽ 03 ቁጥር 30፣ መጋቢት፣ 2012 ዓ.ም፡፡
PUBLICATIONS: on Newspapers
- ‹‹ግጭት እና ባህላዊ እሴቶቻችን››፣ ኢትዮጲስ ጋዜጣ፣ 1ኛ ዓመት፣ ቁጥር 012፣ ህዳር፣ 2011 ዓ.ም፡፡
- ‹‹የሀገር ሽምግልና ባህላችን ገጽታ››፣ ኢትዮጲስ ጋዜጣ፤ 1ኛ ዓመት፣ ቁጥር 017፣ ታህሳስ፣ 2011 ዓ.ም፡፡
- ACCADAMIC DISCOURSES
- ‹‹የሀገር ሽምግልና ባህል ላይ የተጋረጡ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ ሃሳቦች፤ በኢትዮጵያ፡፡›› በሚል ርዕስ በስካይ ላይት ሆቴል አዳራሽ፣ በሰላም ሚኒስትር የተዘጋጀ ዲስኩር፣ የካቲት፣ 2013 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡፡
- ‹‹የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት እና አርማ ያለው አንድምታ፤ በኢትዮጵያ››በሚል ርዕስ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዳራሽ በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ዲስኩር፤ ታህሳስ 5፣ 2012 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡፡
- ‹‹እኛ ስንዋደድ›› በሚል ርዕስ በብሔራዊ ትያትር አዳራሽ፣ በምስክር ጌታነው ማስታወቂያ ድርጅት በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ዲስኩር፤ ጥር 20፣ 2011 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡፡
- DIALOGUE
- ‹‹የኢትዮጵያን ችግሮች፣ በኢትዮጵያዊ ማንነት መፍታት፡ በብሔራዊ የምክክር መድረክ ዙሪያ የቀረበ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን፣ በዜና ፕሮግራም ፣ የካቲት 12፣ 2014 ዓ.ም፡፡
- ‹‹Practicing earliest greeting style to prevent communicable disease, cultivate obedient citizens››on Culture column, Interview with The Ethiopian Herard, Vol LXXVI no, 261, 2020.
- ‹‹ሞት እና የሞት እሳቤ በኢትዮጵያ ብሔረሰቦች››፣ በLTV ቴሌቪዥን፣ በአብርሆት ፕሮግራም፣ 2010 ዓ.ም
- ‹‹ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት››በENN ቴሌቪዥን፣ በኦዳ ሾው ፕሮግራም፤ 2009 ዓ.ም
- ‹‹የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ›› በENN ቴሌቪዥን፣ በኦዳ ሾው ፕሮግራም፣ 2009 ዓ.ም
- BOOK REVIEWS
- ‹‹ምንትዋብ››on virtual, Addis Ababa. 2020.
- ‹‹ምሳሌ››at Ethiopia Science Academy, Addis Ababa.2020
- ‹‹ራዕየ ዮሐንስ፣ የዓለም መጨረሻ›› at National Theater, Addis Ababa2019
- ‹‹እምቢታ›› at Nahoo Tv Yefidel Gebeta Program (with two part).2018
- ‹‹ወጥቼ አልወጣሁም››at Music May Day Ethiopia. Addis Ababa. 2018.
- ‹‹ታሪክን በቅኔ›› at Music May Day Ethiopia. Addis Ababa. 2017,
- ‹‹The Oral Chronicle of the Boorena›› at Oromo Cultural Center, Addis Ababa. 2016.
- ‹‹የመናፍስት መንደር›› at Trakon Tower. Addis Ababa. 2016.
PUBLIC LECTURES
‹‹የቤተመንግስት የግብር ስርዓት ባህል አንድምታ፤ በፍቅር እስከ መቃብር ልብወለድ መነሻነት ላይ የቀረበ››at Addis Ababa University, IES conference room. 2017.‹‹ፎክሎር፣ ምንነቱና የጥናቱ የትኩረት አቅጣጫ›› በተሰኘው መጽሐፌ ላይ የቀረበ፡፡at EBS Tv Yeberana lijoch Program, (with two part).2016.‹‹የፎክሎር ጽንሰሃሳብ ምንነት ላይ የቀረበ››at Music May Day Ethiopia. 2016