ለሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 ቀን 11/12/2012

 ለሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

 የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ  ሳይንስ ፋኩሊቲ  2013 የትምህርት ዘመን አዲስ በሁለተኛና  ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎችን በመደበኛ መርሃ-ግብር  በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት መስክ

MSc in Geo-Information Science

MA in History

MA in Geography and Environmental Studies

MA Heritage and Museum Study

MA in Environmental Management

MA in Social Anthropology

PhD in Geography and Environmental Studies

MA in Sociology

MSc in Population Studies

PhD in Social Anthropology

MA in Peace and Conflict Studies

MA in Social Work

MA in Political Science

MA in Gender and Development Studies

 ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 30 / 2013 .ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከዩኒቨርስቲው ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ የማመልከቻ ቅጹን በማውረድና (Download) በመሙላት ወደ ማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ  ሬጅስትራር E- mail አድራሻ በመላክ እንድታመለክቱ እያሳሰብን፣ሌሎች መሟላት የሚገባቸውን ዶክመንቶች በተመለከት ከዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ድረገፅ እንድትመለከቱ እያስታወቅን ወቅታዊውን የጤናችግር በማስታወስ ለሁላችንም ጤና ሲባል በአካል የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን!!!

 

                                                           የባሕርዳር ዩኒቨርስቲ ማሕበራዊ ሳይንስ ሬጅስትራር

 

Share