
Featured Video
ዘጋቢ ፊልም - በዋልታ
ዘጋቢ ፊልም
======
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፈርጀ ብዙ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት እንቅስቃሴ በወፍ በረር የተቃኘበት ከሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በዋልታ የተዘጋጀው ዘጋቢ ፊልም እንዲህ ተሰናድቷል፡፡
ዘጋቢ ፊልሙን ለመከታተል ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡- https://fb.watch/6rFoioxEUg/
ዘጋቢ ፕሮግራሙን በመከታተል ሀሳብ አስተያየትዎን ያጋሩን!!
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
እናመሰግናለን!