Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX)

EiTEX is the pioneering institute in Ethiopia offering higher education in the field of Textile Engineering, Fashion Engineering, Leather Product Engineering, Fashion design, Textile and Apparel Merchandising, Visual Art, Textile Chemical Process Engineering, and Textile Design.

18 November, 2026

Dr. Dawit Tessema Promoted to the Rank of Associate Professor.

The Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX), Bahir Dar University, proudly announces the promotion of Dr. Dawit Tessema Ebissa to the academic rank of Associate Professor.

Selam Campus

11 November, 2026

የኢንስቲትዩቱ የፋሽን ዲዛን ተመራቂ ተማሪዎች የፋሽን ትርኢት አቀረቡ

የኢንስቲትዩቱ የፋሽን ዲዛን ተመራቂ ተማሪዎች የፋሽን ትርኢት አቀረቡ! “ የፋሽን ዲዛይን ተመራቂ ተማሪዎች ተደራጅተው ሥራ መጀመር ከቻሉ ማሽን እና የመስሪያ ቦታ እንሰጣለን” ፕ/ር ታምራት ተስፋዬ

Selam Campus

13 October, 2026

REMINDER: ERASMUS+ PROGRAMME CALL FOR APPLICATIONS

Eligible students are encouraged to submit their applications for the Erasmus+ Higher Education Student Mobility Programme as soon as possible. The deadline is October 20, 2026. Don’t miss this opportunity for international academic experience!

Selam Campus

10 October, 2026

EiTEX ወደ ስራ ፈጣሪነት የሚያሸጋግረውን አዲስ ስትራቴጂያዊ ፕሮፖዛል ይፋ አደረገ::

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (EiTEX) ተቋሙን ከባህላዊ የክፍል ትምህርት አሰጣጥ ወደ ስራ ፈጠራና ምርታማነት ለማሸጋገር የሚያስችል የትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂያዊ ፕሮፖዛል ይፋ አደረገ።

Selam Campus

05 October, 2026

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች የFlagship ፕሮጀክት አሸናፊ የሆነውን ምክረ-ሃሳብ ለውይይት አቀረቡ፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የFlagship ፕሮጀክት ጥሪ መሰረት አሸናፊ የሆነውን ምክረ-ሃሳብ ለውይይት አቀረቡ፡፡

Selam Campus