ጥበበ አባይ (ልዩ ዕትም)

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽንና ሰትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ም/ፕሬዝዳንት የምትዘጋጀው “ጥበበ አባይ” መጽሔት በአዲስ አቀራረብ በ ‘online’ ከዩኒቨርሲቲው የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ ጋር ተያይዞ ቁም ነገሮችን አካታ እንደሚከተለው ቀርባለች፡፡

መልካም ንባብ!

Date: 
Thursday, August 27, 2020