የባሕር ዳር እንደቤቴ ፕሮጀክት (በፋና ብሮድካስቲንግ እንደቀረበው)

 
የባሕር ዳር እንደቤቴ ፕሮጀክት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ወቅት ከከተማዋ ነዋሪዎች (የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሰራተኞች) ጋር በመቀራረብ ቤታቸው እንዳሉ እንዲሰማቸው ለማድረግ በማሰብ የተጀመረ ሲሆን በተማሪዎች ዘንድ የፈጠረውን ስሜት እና አጠቃላይ ስለ ፕሮጀክቱ ለግንዛቤዎ ይህን የተመጠነ ፕሮግራም እነሆ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=afimxIgqEG8