ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት

 ለወልድያ የርቀት ትምህርት ማዕክል ተማሪዎች በሙሉ፥- እንደሚታወቀው በጸጥታ ችግር ምክንያት የወልድያ ሴንተር ተማሪዎች ለ2014 1ኛ ሴሚስተር ያልተመዘገባችሁ እና ቱቶሪያል ያልወሰዳችሁ በመሆኑ የአንድ ሴሚስተር ትምህርት ጊዜ ባክኗል። ስለሆነም የባከነውን ሴሚስተር ለማካካስ እና የቀጣይ ሴሚስተር ፕሮግራም ምዝገባ ከመጋቢት 2014 ጀምሮ ለማካሄድ እየሰራን ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን።

Pages

Subscribe to Continuing Distance Education Programs RSS