Announcement

ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስልጠና ዳይሬክቶሬት ከህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ከ 27-30/09/2011 ዓ/ም ድረስ Integrated Emergency patient care Training በሚል ዙርያ ስልጠና ስለሚሰጥ ከየግቢዉ የተመረጣችሁ የጤና ባለሙያዎች ግንቦት 27/2011 ዓ/ም ከጥኃቱ 2፡30 ፔዳ ግቢ በሚገኘዉ የአቅም ግንባታ አዳራሽ በመገኘት ስልጠናዉን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
ከሰላምታ ጋር

የስልጠና ዳይሬክቶሬት ጸ/ቤት