Vacancy

ክፍት የኃላፊነት ቦታ: ለህግ ትምህርት ቤት ድ/ም/ ማ /አ ም/ ዲን

ቀን፡ 22/11/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ

--------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለህግ ትምህርት ቤት ድህረ ምረቃ፣ ምርምር አና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡

 

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡- ለህግ ትምህርት ቤት ድህረ ምረቃ፣ ምርምር አና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ ዲን

 

የማወዳደሪያ መስፈርት፡

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ

2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤

ለስፖርት አካዳሚ የትምህርት ጥራት አስተባባሪ ም/ዲን

ቀን፡ 28+/10/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ

--------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለስፖርት አካዳሚ የትምህርት ጥራት አስተባባሪ ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለስፖርት አካዳሚ የትምህርት ጥራት አስተባባሪ ም/ዲን

የማወዳደሪያ መስፈርት፡

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ

2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ አካዳሚክ ዲን

ቀን፡ 15/10/2014 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ አካዳሚክ ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
 
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ አካዳሚክ ዲን
 
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን

ቀን፡ 03/09/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)

 --------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመሾም በወጣው ማስታወቂያ በቂ አመልካቾች ባለመገኘታቸው በድጋሜ ማውጣት አስፈልጓል፡፡

 

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን

 

የማወዳደሪያ መስፈርት፡

 

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

 

ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዲን

ቀን፡ 20/08/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ

 --------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡

 

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን

 

የማወዳደሪያ መስፈርት፡

 

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

 

2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለስነ-መሬት ሳይንስ ትምህርት ቤት ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን

ቀን፡ 08/08/2014 ዓ.ም
 
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
 
--------------------------------------
 
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለስነ-መሬት ሳይንስ ትምህርት ቤት ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
 
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ለስነ-መሬት ሳይንስ ትምህርት ቤት ድህረ-ምረቃ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዲን
 

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

ፍት የሥራ ማስታወቂያ

                                                                                                                                        

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አደጋ መከላከልና ዘላቂ ልማት ኢንስቲትዩት የጥራት ማረጋገጫ አስተባባሪ የነበሩት የአገልግሎት ጊዜያቸውን ስላጠናቀቁ ዩኒቨርሲቲው በምትካቸው በመመሪያው መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡

የማወዳደሪያ መስፈርት፤

 

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡- ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

 

2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማት ወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤

 

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ) - አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተቋም ዲን

ቀን፡ 19/07/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)

--------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተቋም ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመሾም ባወጣው ማስታወቂያ በቂ አመልካቾች ባለመገኘታቸው በድጋሜ ማውጣት አስፈልጓል፡፡

አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተቋም ዲን

ቀን፡ 29/06/2014 ዓ.ም

ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ

--------------------------------------

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተቋም ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡

ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተቋም ዲን

የማወዳደሪያ መስፈርት፡

1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

Vacancy- CEO

Vacancy Announcement

================

 To view the vacancy, please follow the link herewith: https://ethiopage.com/jobs/22835/