በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በስነ-ምድር ሳይንስ ት/ቤት በጂኦሎጅ ት/ክፍል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የትምህርት መስኮች
በ2016 ዓ.ም አመልካቾችን ተቀብሎ በመደበኛ (Regular program) እነዲሁም በክረምት (Summer
program) መርሐግብር ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ፡፡
በ2016 ዓ.ም በመደበኛ እና በክረምት መርሐግብር የሚሰጡ የትምህርት መስኮች ዝርዝር
1. Hydrogeology MSc & PhD
2. Economic Geology MSc
3. Petrology Program MSc
4. Geophysics Program MSc