የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በማታው መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 03 እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2012 አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታን ስለማሳወቅ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2012 አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታን ስለማሳወቅ
1.ዋና ግቢ (ፔዳ)
2.ግሽ አባይ ግቢ (ይባብ ካምፓስ)
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ባሕር ዳር ዩንቨርስቲ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
የ2012 አዲስ ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ምደባ በመዘግየቱ ምክንያት መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም የነበረው ምዝገባ ከመስከረም 26 እስከ መስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እያስታወቅን ለምዝገባ ስትቀርቡ ከ12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት እና የብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርድ ያልደረሰ በመሆኑ ከአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ ላይ ውጤታችሁን ፕሪንት አድርጋችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ
List of 2012 E. C Postgraduate Regular Admitted and Reserved Candidates
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ወደ ዩኒቨርስቲያችን ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታወች
አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪወች
ለአዲስ እና ነባር ተማሪወች
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ 2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት የምዝገባ ጊዜ መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው እንድትገኙ እያሳወቅን፣ የመጀመሪያ ዓመት የመጀመሪ ድግሪ መደበኛ ተማሪዎች ብርድልብስ፣ አንሶላና የተሟላ የስፖርት አልባሳት አሟልታችሁ እንድትገቡ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በርቀት መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከነሐሴ15 ቀን እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) የተገኙ ውጤቶች ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በማታው መርሃ ግብር በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 13 እስከ 23 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት
የመሰናዶ ፈተና ለወሰዱ፡-
• በ2011 ዓ.ም ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በፊዚክስ) እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ (በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ በአፕቲቲዩድ እና በጅኦግራፊ) ተደምረው 140 እና ከዚያ በላይ ከዚያ በላይ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University