Activities

 

ሰንጠረዥ 1 ፊዚካል አፈፃጸም

የፕሮግራም ስም፡ - ማማከርና ማኅበረሰብ አገልግሎት

 

የፕሮግራሙ  ውጤቶች

ዕቅድ

አፈፃጸም

የዓመቱ ፊዚካል ዕቅድ

የዓመቱ አፈፃጸም

ድምር

2006

2007

ወደ ማህበረሰቡ የሰረፁ የጥናትና ምርምር ውጤቶች (ከምርምር ተቋማት)

 

- ባዮ ቴክኖሎጂ

2

2

6

6

 

- ብሉ ናይል

-

-

3

2 *

 

- የፔዳጎጂካልና ትምህርት

-

-

3

1*

 

- የሥነ ምድር መረጃና ቴክኖሎጂ

-

-

5**

3

 

ን/ድምር

2

2

17

12

 

ለማሕብረሰቡ ስለ ተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ሌሎች ማህበራዊ ስራዎች የተሰጠ አገልግሎት/ስልጠና

 

ግብርናና አካባቢ ሳይንስ

27

26

14

14

 

ኅክምናና ጤና ሳየንስ ኮሌጅ

11

11

6

6

 

ትምህርትና ስና ባህሪ ኮሌጅ

4

4

8

8

 

ሳይንስ ኮሌጅ

10

10

5

5

 

ሂዩማኒቲስ ፋካልቲ

6

6

5

5

 

ሶሻል ሳይንስ ፋካልቲ

6

6

7

7

 

ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ

3

3

3

3

 

ልዩ ፕሮጀክቶች (ደንገልና ሌሎች)

2

2

3

3

 

ን/ድምር

69

68

51

51

 

የተሰጡ የማማከር አገልግሎቶችና  የግንዛቤ ማሰጨበጫዎች

ምርምርና ማ/አገልግሎት

10

10

15

21

 

ከአጋር አካላት ጋር በትብብር/መግባቢያ ሰነድ በመታገዝ የተፈጸሙ

ምርምርና ማ/አገልግሎት

 

 

7

10

 

የተዘጋጁ ማንዋሎችና ብሮሸሮች

ምርምርና ማ/አገልግሎት

(10)

(20)

(10)

(13)

 

 

ጠቅላላ ድምር

82

81

100

94

 

* ሪፖርት የቀረበ፣ ** ለ4ቱ በጀት አልተፈቀደም፣ (ቁጥር) ድምር ዉስጥ አልገባም

 

ሰንጠረዥ 2 ግንዛቤ ፈጠራ (በማእከል)

 

ተ/ቁ

የግንዛቤ ስራዉ አይነት

የተሰጠበት ጊዜ

1

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት/አመራር አባላት ስለ ማህበረሰብ አገልግሎት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ

ነሀሴ 2006

2

የ2006 የማህበረሰብ አገልግሎት  ቀን፣ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም እና የ2007 እቅድ ዉይይት

ጳጉሜ 2006

3

የአካባቢ ጽዳት ቀን /Waste Management Day/

ህዳር 2007

4

የሶሻል ሳይንስ መምህራንና አመራር ከበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አመራር ጋር ስለ2007 የማህበረሰብ አገልግሎት ሀሳቦች በክ/ከተማዉ የተደረገ ዉይይት

ህዳር 2007

5

‘Society for ECO-Tourism & Biodiversity Conservation’ ከተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በክልሉ ዉስጥ ካሉ ከ7 ዩኒቨርሰቲዎች፣የክልል ቢሮዎችና ሌሎች ተቋማት ጋር የተዘጋጀ አዉደ ጥናት

ታህሳስ 2007

6

የ ISSD Project የተቀናጀ ዘር ብዜት ልማት የዩኒቨርሰቲዉን እና አጋር አካላት እነቅስቃሴ፣ የማህበራት መስክ ጉብኝትን ያካተተ የግንዛቤ መድረክ

ታህሳስ 2007

7

የገበሬዎች መርምር ደረጃ አለም ብርሃን ከተሰኘ የግል ማህበር በአርሶ አደሮች ፈጠራ እና በዩኒቨርሰቲዎች ሚና ዙሪያ የተደረገ ዉይይት

ጥር 2007

8

የዩኒቨርሲቲው  ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቢሮ በ2006 ዓ.ም በማህ/ሰብ አግልግሎት ስራዎች ላይ ለተሳተፉ መምህራን እና ሌሎች የአስተዳደር ሰራተኞች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአሰራር ልምድ ቀስመዉ እነዲመጡ   ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የተዘጋጀ ጉዞ

የካቲት 2007

9

ለቆለላ የገጠር መንደር የተሻሻሉ /ለኑሮ አመች ቤቶች ግንባታና ሌሎች በዩኒቨርስቲዉ  ድጋፍ ለሚከናወኑ ተግባራት  የዉይይት መድረክ

የካቲት 2007

10

ስለ ምግብ ገብስ፣ ሮደስ ሳር እና ጣፋጭ ግብጦ ማስፋት ስራ ከበለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ

መጋቢት 2007

11

የማህበረሰብ አገልግሎት  ለተዘጋጀ የአሰራር መመሪያ  ሃሳብ  መቀበያ፣  የ2007 ፕሮጀክቶች  እቅድ አፈጻጸም ስለ ደንገል ልማት እና የልምድ ልዉዉጥ የዉይይት መድረክ

ሚያዚያ 2007

12

የ CASCAPE project በተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች ማስፋት ዙሪያ የተደረገ ጥናት ከበለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ

ግንቦት2007

13

በቆለላ ሞዴል መንደር የተሰሩ ልዩ ልዩ የማህ/አገልግሎት ስራዎች የታዩበት የመስክ ቀን

ግንቦት2007

14

የቆለላ አንድነት ት/ቤት ተማሪዎች በባህር ዳር ዩኒቨርስቲና ኤስኦኤስ ት/ቤት ያደረጉት ትምህርታዊ ጉብኝት

ሰኔ 2007

15

የሶሻል ሳይንስ መምህራንና አመራር ከበላይ ዘለቀ ክ/ከተማ አመራር ጋር ስለ2007 የማህበረሰብ አገልግሎት አፈጻጸምና የ2008 እቅድ በክ/ከተማዉ የተደረገ ዉይይት

ሰኔ 2007

16

 

ባህር ዳር  የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ፣ ኤስኦኤስየህጻናትመንደርባህር-ዳርፕሮግራምእና ባህር ዳር ከተማአስተዳደርህዳር11 ክፍለከተማ የማህበረሰብድጋፍእናእንክብካቤጥምረትየወላጆቻቸውንድጋፍያጡናለማጣትበቋፍላይየሚገኙህጻናትዘላቂ የሆነማህበረሰብተኮርድጋፍናእንክብካቤእንዲያገኙየማህበረሰቡንአቅምማጎልበትእናየወላጆቻቸውንአቅምማጠናከር የተዘጋጀ

የዉይይት መድረክ

 

ሰኔ 2007

17

የባህርዳር ዩንቨርስቲ ከአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን ጋር በመቀናጀት የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የዉይይት መድረክ

ሰኔ 2007

18

የጤናማ አመጋገብ ቀን የተከበረበት

ሰኔ 2007

19

የ ደም ልገሳ ቀን የተከበረበት

ሰኔ 2007

20

የኬሚሰትሪ ትምህርት በአካባቢ ቁሳቁስ የተግባር ትምህርት እንዴት እንደሚሰጥና በመርጃ መጻህፍት (7 – 8) ላይ ስላሉ ደካማና ጠንካራ ጎኖች ለወላጆች፣ ለ5 ት/ቤቶች መምህራንና ለትምህርት ባለሙያዎች በየኒቨርሲቲዉ መምህራን የቀረበ ዝግጂት

ሰኔ 2007

21

የጤና ትምህርት ስለ ፊዚዮቴራፒ የገንዛቤ ፈጠራ በአማራ ብዙሃን መገናኛ (TV) በመንግስቱ ደሳለኝ

ታህሳስ 2007

 

ሰንጠረዥ 3 የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ከአጋር አካላት ጋር በትብብር/መግባቢያ ሰነድ በመታገዝ የተፈጸሙ

 

ተ/ቁ

አጋር አካላት

አጋር አካላት

ብር

1

የአማራ ክልል ሴቶች ፌደሬሽን  የአባል ማህበራትንና ሴቶችን አቅም ለመገንባትና  ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

የአማራ ክልል ሴቶች ፌደሬሽን 

 

2

የአረንጓዴ አካባቢ ለሁሉም ልማት በጎ አድራጎት ማህበር የተቀናጀ የአፈርና ዉሀ ጥበቃና የፈርጀ ብዙ የችግኝ የጣቢያ ልማት ለማከናወን  ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

የአረንጓዴ አካባቢ ለሁሉም ልማት በጎ አድራጎት ማህበር

 

3

የመንግስተ ሰራተኞች ጡረተኞች ማህበር በጎጂ ልማዶች ዙሪያ  ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

የመንግስተ ሰራተኞች ጡረተኞች ማህበር

 

4

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ፣ ኤስኦኤስ የህጻናት መንደር ባህር-ዳርፕሮግራም እና ባህር ዳር ከተማአስተዳደር፣ ህዳር11 ክፍለ ከተማ  የማህበረሰብ ድጋፍ እናእንክብካቤጥምረት 1000 ለሚሆኑ የወላጆቻቸውን ድጋፍ ያጡና ለማጣት በቋፍ ላይ የሚገኙ ህጻናት ዘላቂ የሆነ ማህበረሰብ ተኮር ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙ የማህበረሰቡን አቅም ማጎልበት እናየወላጆቻቸውን አቅም ለማጠናከር ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

ኤስኦኤስ የህጻናት መንደር ባህር-ዳርፕሮግራም እና ባህር ዳር ከተማአስተዳደር፣ ህዳር11 ክፍለ ከተማ  የማህበረሰብ ድጋፍ እናእንክብካቤጥምረት

 

5

በ15 ወረዳዎች ለሚገኙ 45 መሰረታዊ ህ/ስ/ማህበራትን ለመደገፍና ለማጠናከር ከም/ጎጃም ህ/ስ/ማ/ጽ/ቤት ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

ም/ጎጃም ህ/ስ/ማ/ጽ/ቤት

 

6

በግብርና ኮሌጅ የ ISSD Project አማካኝነት የተቀናጀ ዘር ብዜትና ግብይት የህብረት ስራ ማህበራት (አዴት ዙሪያ፣ አዲስ ፋና /ም/ጎጃም እና የአዲስ አለም/ ደብረ ታቦር)፣ የየወረዳዎቹ ግብርና እና ህ/ስ/ጽ/በቶች ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

አዴት ዙሪያ፣ አዲስ ፋና እና አዲስ አለም/ደብረ ታቦር፣ የየወረዳዎቹ ግብርና እና ህ/ስ/ጽ/ቤቶች

 

7

የዩኒቨርሲቲው  ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ከባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ጋር ከፓፒረስ-ከብት ገበያ ድረስ ያለዉን ጽዳት የጎደለዉ ቦታ ዉብ መናፈሻ ለማድረግ ተቀናጅቶ የመስራት ስምምነት

ከባህር ዳር ከተማ አስተዳደር

 

8

ለቆለላ የገጠር መንደር የተሻሻሉ /ለኑሮ አመች ቤቶች ግንባታ ለመፈጸም ከሜጫ ወረዳ አስተዳደር፣ ት/ጽ/ቤት፣  የቆለላ አንድነት ት/ቤት ጋር

ሜጫ ወረዳ አስተዳደር፣ ት/ጽ/ቤት፣  የቆለላ አንድነት ት/ቤት ጋር

 

9

ለእነቦጭ መጤ አረም (Water Hycineth) ለአዉደ-ጥናት ዝግጅት እና ቀጥታ ድጋፍ ከአካባቢ ጥበቃና መ/አስ/ ቢሮና ሌሎች አጋር አካላት ከባ/ዳር ዩንቨርሲቲ ጋር ተቀናጅቶ የመስራት ተግባር

ከአካባቢ ጥበቃና መ/አስ/ ቢሮ

 

10

Biodiversity & Ecotourism ከተባለ አገር በቀል ማህበር (አብዘሀኛዎቹ አባላት ከየኒቨርሰቲዎች የሆኑበት) ጋር አንድ ክልል አቀፍ የሆነ የምከክር መድረክ (Establishing a Model Ecotourism & Biodiversity Conservation Center in Amhara Region) ተዘጋጅቷል

Biodiversity & Ecotourism ከተባለ አገር በቀል ማህበር

 

11

የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን መሠረታዊ የኮምፒውተር፣ የኢንተርኔት፣ የጃውስ ሶፍተዌሮች አጠቃቀም ዕውቀትና ክህሎት ጨብጠው የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን በአግባቡ መደገፍ የሚችሉበትን አቅም የማጎልበት የጋራ ስምምነት

 

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲና በአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር

 

 

 

ሰንጠረዥ 4 በ2007 በማህበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎች የተዘጋጁ ማንዋሎች፣ ብሮሸሮችና ዶኩምነታሪ ስራዎች

 

ተ/ቁ

አጋር አካላት

አዘጋጅ

ኮሌጅ/ማ/አ

1

ለወተት ላሞች መኖነት የተረፈ ሰብል ማሻሻልና አጠቃቀም

ዶ/ የሻምበል መኩሪያ

ግብርነና አ/ሳይን

 

 

 

2

የመስኖ ውሃ አያያዝና አጠቃቀም ማንዋል

መሰንበት ይበልጣል፣ ሲሳይ አስረስ፣ ደምስው አልማው፣ ምንችል ግታው

 

ግብርነና አ/ሳይን

3

ፊዚዮቴራፒ አጠቃቀም ለስፖርተኞች ወጌሾች

መንግስቱ ደሳለኝ

ጤና ሳይንስ

4

የህጻናት አስተዳደግ፣ባሀሪያትና የጥቃት አይነቶች

ወ/ሮ  ሰብለወንጌል አይናለም፣ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበና ዶ/ር ሳምሶን ጫኔ

 

ማህበራዊ ሳይነስ

5

በአፈር ንኪኪ የሚተላለፉ የአንጀት ጥገኛ ትላትሎችና የደም ጥገኛ ትል/ሽስቶሶማን ለማስተማር የተዘጋጀ

ታደሰ ሃይሉ

ጤና ሳይንስ

6

ተግባር ተኮር በሽግግር ቀፎ የንብ እርባታ ማኑዋል

ተሰማ አይናለም

ግብርነና አ/ሳይን

7

የተሻሻለ የዶሮ መኖ አዘገጃጀት

ፍስሃ ሞገስ

ግብርነና አ/ሳይን

8

1000 ለሚሆኑ የወላጆቻቸውን ድጋፍ ያጡና ለማጣት በቋፍ ላይ የሚገኙ ህጻናት ዘላቂ የሆነ ማህበረሰብ ተኮር ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የተዘጋጀ (ብሮሸር)

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ፣ ኤስኦኤስ የህጻናት መንደር ባህር-ዳርፕሮግራም እና ባህር ዳር ከተማአስተዳደር፣ ህዳር11 ክፍለ ከተማ  የማህበረሰብ ድጋፍ እናእንክብካቤጥምረት

ማ/አ

9

የደነገል መልሶ ማልማት፣ መጠበቅና መጠቀም (ብሮሸር)

የደነገል መልሶ ማልማት፣ መጠበቅና መጠቀም ቡድን አባላት

ማ/አ

10

የ2005 – 7 የማህበረሰብ አገልግሎት ዝርዝር ስራዎች በአንድነት

ማ/አ

ማ/አ

11

የግብርና ኮሌጅ መምህራን 2006 እና 2007 ያዘገጇቸዉ የግብርና ማንዋሎች በአንድነት

ማ/አ

ማ/አ

12

ከግብርና ኮሌጅ ዉጭ ባሉ በሌሎች አካዳሚክ ዩኒቶች መምህራን 2006 እና 2007 ያዘገጇቸዉ ማንዋሎች በአንድነት

ማ/አ

ማ/አ

13

2006 እና 2007 የታተሙ ብሮቸሮች በአንድነት

ማ/አ

ማ/አ

14

የ2006 የማህበረሰብ አገልግሎት የ20 ደቁቃ (በጽኁፍ የታገዘ) እና የ 6 ደቂቃ (በድምጽ የታገዘ)፣ የ 6 ደቂቃ (በድምጽ የታገዘ) ከ5 ዩኒቨርሲቲዎች የልምድ ልዉዉጥ የተካሄደበት ዶክመንታሪ ተዘጋጅቶ ለታዳሚዎች ቀርቧል

ማ/አ

ማ/አ

15

የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች በፎቶ የተደገፈ በማህበረሰብ አገልግሎት ድረ-ገጽ የታያል

ማ/አ

ማ/አ