​በድጋሚ የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2009ዓ.ም 2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁን ተማሪዎች እንዲሁም Holistic Exam የምትወስዱ የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎችን መስከረም 22 እና 23/ 2009 ዓ.ም፣ በዩኒቨርሲቲያችን የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎችን ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም እንድትገቡ ጥሪ የተደረገ ቢሆንም

2ኛ አመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁና የ4ኛ አመት የምህንድስና ተማሪዎች ወደ ጥቅምት 03 እና 04 /2009 ዓ.ም
የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ደግሞ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 /2009 ዓ.ም የተራዘመ ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ወደየተቋማቱ ሬጅስትራር ፅ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

Add new comment

Filtered HTML

  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Allowed HTML tags: <a> <em> <strong> <cite> <blockquote> <code> <ul> <ol> <li> <dl> <dt> <dd>
  • Lines and paragraphs break automatically.

Full HTML

  • Web page addresses and e-mail addresses turn into links automatically.
  • Lines and paragraphs break automatically.

Plain text