Announcements

ማስታወቂያ

ለሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ የ2006 አ.ም ተመራቂ የድህረምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

ሰኞ ሰኔ 23 በዩኒቨርሲቲዉ ስለነበራችሁ ቆይታና ወደፊት መሻሻል ስለሚገባቸዉ ጉዳዮች አጠቃላይ ዉይይት ስለሚካሄድ በተጠቀሰዉ ቀን የስርአተ-ጾታና ልማት ድህረምረቃ ተማሪዎች መማሪያ ክፍል ከጥዋቱ በ3 ሰአት እንድትገኙ የፋኩልቲዉ የድህረምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጥሪዉን ያስተላልፋል፡፡

በዚህ የዉይይት ፕሮግራም ሁሉም ተመራቂ የድረምረቃ ተማሪዎች የመሳተፍ ግዴታ አለባቸዉ

Traning

Proposal Writing Training Schedule

Friday June 27/2014

Time

Activity

Moderator

2: 30-2:35 AM

Program introduction by Dr. Mulunesh

-

2:36- 2:45 AM

Opening Speech by Ato Embiale Beyene,

-

2:45-3:45 Am

Presentation on selecting research title, writing background, research questions/objectives and literature review by Ato Arega Bazezew

Dr. Fantahun Ayele

3:45-4:30 AM

Discussion

4: 30-4: 45 AM

Tea break

4: 45-5:45 AM

Presentation on quantitative research proposalby Ato Shleshi Tesahger

Ato Mesfin Anteneh

5:45-6:30 PM

Discussion

6:30-8:00 PM

Lunch Time

8:00-9:15 PM

Presentation on qualitative and mixed research proposal by Ato Yohannes Mersha

W/ro Haimanot

9:15-9:30 PM

Tea break

9:30-10:15 PM

Discussion

10:15-10:40 PM

Basics of PowerPoint presentation by Dr. Abate Shiferaw

Ato Tarekegn

10:40-11:00 PM

Discussion

11:05-11:15

Closing of the session

Ato Embiale Byene

Launching of new post graduate programs

Date: 27/01/06 E.C.

Notice

To all interested to learn in post graduate program

Subject: launching of new post graduate programs

This to inform you that Social Science Faculty of Bahir Dar University has launched the following new post graduate master programs, namely:

  1. Master of Arts in Environmental Management
  2. Master of Science in Population Studies
  3. School of Social Work

Hence, you are kindly invited to apply your master studies in any of the above programs.

Social Science Faculty Dean Office

NB:

Application Date: From September 24- October 3/2006 E.C.

Venue: Social Science Faculty Customer Relations and Information Case Team, Office No.12

Announcement

                     11/10/06 E.C

ማስታዎቂያ

ጉዳዩ፡- የመግቢያ ፈተና ቀን ስለማሳወቅ

በክረምት መርሃ ግብር በስነ-ዜጋና ስነ - ምግባር ፣ በታሪክና ቅርስ አስተዳደር ፣ በጅኦግራፊና አካባቢ ጥናት በዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ለተጠቀሱት ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሰኔ 18/2ዐዐ6 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የፈተና ቦታ

  • ሰነ-ዜጋና ስነ-ምግባር      B 148   R1ዐ
  • ጅኦግሪፋና አካባቢ ጥናት  B 146   R27
  • ታሪክና ቅርስ አስተዳደር  B 146   R28 መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ ፕሮግራም ማናጀር

ማስታወቂያ: ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ቀን 23/09/05 ዓ.ም                  

በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ ባሉት የትምህርት ኘሮግራም ውስጥ በስርዓተ-ፆታና ልማት ጥናት (Gendar & Development Studies) በሁለተኛ ድግሪ ኘሮግራም በክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀን እንድትመዘገቡ ዩኒቨርስቲው ይጋብዛል፡፡

የመግቢያ መስፈርቶች፡-

-   የመጀመሪያ ድግሪ ኦርጅናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡-

-   ማንኛውም አመልካች ከመመዝገቡ በፊት የመጀመሪያ ድግሪ ከተማረበት ዩኒቨርስቲ ኦፊሻል ትራንስክርቢት (official Transcript) ቀድሞ ማስላክ አለበት፡፡

-   አመልካቾች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (3x4) የሆነ ማቅረብ አለባቸው፡፡

-   የመመዝገቢያ ቀን ከግንቦት 26/05 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/05 ዓ.ም ብቻ ይሆናል፡፡

-   የመመዝገቢያ ቦታ ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ የደንበኞች አገልግሎትና መረጃ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 12፡፡

-   የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 17 - 18/05 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲየደንበኞች አገልግሎትና መረጃ ኬዝ ቲም

Launching of new post graduate programs

Date: 27/01/06 E.C.

Notice

To all interested to learn in post graduate program

Subject: launching of new post graduate programs

This to inform you that Social Science Faculty of Bahir Dar University has launched the following new post graduate master programs, namely:

  1. Master of Arts in Environmental Management
  2. Master of Science in Population Studies
  3. School of Social Work

Hence, you are kindly invited to apply your master studies in any of the above programs.

Social Science Faculty Dean Office

NB:

Application Date: From September 24- October 3/2006 E.C.

Venue: Social Science Faculty Customer Relations and Information Case Team, Office No.12

ማስታወቂያ: ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ቀን 23/09/05 ዓ.ም                  

በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ ባሉት የትምህርት ኘሮግራም ውስጥ በስርዓተ-ፆታና ልማት ጥናት (Gendar & Development Studies) በሁለተኛ ድግሪ ኘሮግራም በክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀን እንድትመዘገቡ ዩኒቨርስቲው ይጋብዛል፡፡

የመግቢያ መስፈርቶች፡-

-   የመጀመሪያ ድግሪ ኦርጅናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡-

-   ማንኛውም አመልካች ከመመዝገቡ በፊት የመጀመሪያ ድግሪ ከተማረበት ዩኒቨርስቲ ኦፊሻል ትራንስክርቢት (official Transcript) ቀድሞ ማስላክ አለበት፡፡

-   አመልካቾች ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (3x4) የሆነ ማቅረብ አለባቸው፡፡

-   የመመዝገቢያ ቀን ከግንቦት 26/05 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/05 ዓ.ም ብቻ ይሆናል፡፡

-   የመመዝገቢያ ቦታ ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ የደንበኞች አገልግሎትና መረጃ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 12፡፡

-   የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 17 - 18/05 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲየደንበኞች አገልግሎትና መረጃ ኬዝ ቲም

Announcements and Events

Our Programs in a nutshell

No

Undergraduate

Masters

PHD

Regular

Extension

Summer

Distance

Regular

Extension

Summer

Distance

1

Civic and Ethical Studies

*

*

*

*

2

Geography and Environmental Studies

*

*

*

*

*

*

*

upcoming

3

Gender and development Studies

*

*

upcoming

4

History and Heritage Management

*

*

*

*

*

upcoming

upcoming

5

Social Anthropology

*

Share