የጥራት ማረጋገጫ አስተባባሪ ምርጫ

ሰኔ  03  ቀን  2011 .

ለስፖርት አካዳሚ መምህራን በሙሉ

 

ጉዳዩ፤ የጥራት ማረጋገጫ አስተባባሪ ምርጫን በተመለከተ

የቀድሞው የስፖርት አካዳሚ የጥራት አስተባባሪ ወደሌላ ሃላፍነት በመዛወራቸው ለአዲስ አመልካቾች በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የሚከተሉት ተወዳዳሪዎች አመልክተዋል፤

1ኛ አቶ ደምሴ ጋሹ ዋለ

2ኛ አቶ ቻላቸው ቸኮል

3ኛ አቶ በውቀቱ ቸኮል

ስለዚህ ሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ 8፡00 ሰዓት አካዳሚው አዳራሸ  SAC-08 ሁላችሁም ተገኝታችሁ በምርጫ መመሪያው መሰረት የ30% ድምጻችሁን እንድትሰጧቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ

Tuesday, June 11, 2019 - 11