የዲን ምርጫ

የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ምርጫ

****************************

ለግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ የአካዳሚክ ዲን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ወጥቶ እንደነበር ይታወቃል፤ በመጀመሪያው በቂ አመልካች ባለመገኘቱም  ለሁለተኛ ዙር ማስታወቂያው አየር ላይ ቆይቶ የነበረ ሲሆን በዚህም መሰረት አቶ አሰፋ አቤልነህ  አመልክተዋል፡፡

የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ፅ/ቤት

Monday, November 11, 2019 - 10