በክቡር አቶ አደም ፋራህ የሚመራ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የስራ አመራር ቦርድ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅን ጎበኘ።

(ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር)፦ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ሚንስቴር ሚኒስትር በክቡር አቶ አደም ፋራህ የሚመራ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የስራ አመራር ቦርድ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅን በዛሬዉ እለት ጎበኘ።

የቦርድ አባላቱ የኮሌጁን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴና ጣና የምርምርና ዳይግኖስቲክ ማዕከልን ጎብኝተዋል።

በበጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጥራትና ደረጃዉን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የተሰሩ ቋሚ ስራዎች በተለይም የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ፣ዘመናዊ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ማሽን፣ ዘመናዊ የሕሙማን መጠጥ ዉሃ ማጣሪያ ማሽን እና የመሳለሉት የጉብኝቱ አካል ሆነዋል።

#Dedicated to #excellence #committed to #care!!!

Follow us on:

Facebook: https://www.facebook.com/cmhsbdu/
Website: http://www.bdu.edu.et/cmhs/
Telegram: https://t.me/Information-office-CMHS-BDU

date: 
Saturday, June 18, 2022 - 09:30

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University