የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እያስገነባ ለሚገኘው የማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል/ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል / ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎችን ሂዩማን ብሪጅ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በልገሳ አገኝቷል፡፡ መሳሪያዎቹ በተለይ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የህክምና ዘርፎች ለሚሰጠው የስፔሻሊቲ ትምህርት ፕሮግራሞ ከፍተኛ አስተዋፆ ይኖራቸዋል ተብሏል፡፡
Bahir Dar University
Bahir Dar, Ethiopia
Phone:- +251-0582-9 99275
P.o.box:- 79
e-mail:- collegehealthscience@gmail.com
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University