መልካም ዜና!!!

(የካቲት 18፣2015 ዓ.ም፣ባሕር ዳር)፦በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል Fight Blindness in Ethiopia ከተባለው ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከመጋቢት 17/2015 እስከ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት ለባሕር ዳር እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ይሰጣል፡፡

የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱም በሞራ ግርዶሽ ምክኒያት ለማየት የተቸገሩ ታካሚዎችን እይታ ለመመለስ ያለመ ነዉ።

በዚሁ መሠረት ችግሩ ያለባችሁ ሰዎች ከዛሬ ጀምሮ በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል በስራ ሰዓት በመገኘት ያለባችሁ ችግር ተለይቶ ወረፋ በመያዝ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሆስፒታሉ ጥሪ ያቀርባል።

#Dedicated to #excellence #committed to #care!!!

Follow us on:

Facebook: https://www.facebook.com/cmhsbdu?mibextid=ZbWKwL
Website:
bdu.edu.et/cmhs/
Telegram: https://t.me/Information_office_CMHS_BDU
Twitter:
twitter.com/medicine_bdu?t…
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/college-of-medicine-and-health-sciences...

Contact CMHS

College Of Medicine and Health Sciences

Bahir Dar University

 Bahir Dar, Ethiopia

Phone:- +251-0582-9 99275

P.o.box:- 79

e-mail:- collegehealthscience@gmail.com

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University