Summar

በክረምት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መግቢያ መስፈርት

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች አዲስ ተማሪዎችን  በሁለተኛ ዲግሪ ተቀብሎ ያስተምራል፡፡ የመግቢያ መስፈርቱም እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡

የመግቢያ መስፈርት

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ
  • ኦፊሺያል ትራንስክርቢት ከምዝገባ በፊት ቀድሞ መድረስ አለበት፡፡
  • በት/ት ክፍሎች የሚሰጠዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፡፡