Event

Monday, July 31, 2017
Bahir Dar University

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
፩ኛ ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በሚያዚያ ወር ፳፻፱ ዓ.ም. የሴክተሩን የመጀመሪያ ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ “የባህልና ቱሪዝም ሃብቶች ልማት ለሀገራዊ ዕድገት” በሚል ርዕስ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ አጥኝዎች፣ ተመራማሪዎች፣ መምህራን፣ አማካሪዎች እና ፖሊሲ አውጭዎች በሚከተሉት ዝርዝር የጥናት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የጥናት ጽሑፎቻቸውን አጽሕሮት እንዲያቀርቡ ይጋበዛሉ፡፡
ለቱሪዝም መዳረሻዎች ልማት  ምቹ ሁኔታዎችና ተግዳሮቶች በኢትዮጵያ፣ 
የቱሪዝም የማስተዋወቅ ስራን የመምራት፣ የማደራጀት እና ውጤታማ የማድረግ ስልቶች፣
የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማትና የአገልግሎት... Read More

Friday, March 31, 2017
Bahir Dar University
Monday, March 27, 2017
Bahir Dar University
Thursday, January 12, 2017
Bahir Dar University

በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልፀጊያ ተቋም (አቋማተ) በየስድስት ወሩ በሚያዘጋጀው ‘ርካብ’ በተሰኘ የአማርኛ... Read More

Friday, October 2, 2015
Bahir Dar University

የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም ምስረታ ጉባዔ

Thursday, April 23, 2015
Bahir Dar University