የተቋሙ ርዕይ እና ተልዕኮ

 የተቋሙ ርዕይ፤

የአማርኛ ቋንቋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመማሪያ ማስተማሪያና የምርምር ቋንቋ ሆኖ ማየት፡፡ 

   

የተቋሙ ተልዕኮ 

በቋንቋው እድገት ላይ በመስራት አማርኛ ቋንቋ የተሰጠውን አገራዊ ድርሻ በብቃት እንዲወጣ ማድረግና ለሰፊ አገልግሎት እንዲበቃ የበኩሉን አስተዋፅዖ ማድረግ ነው፡፡ 

Share