ዓላማ

                          

ዓላማ 

የአማርኛ ቋንቋ ማበልፀጊያ ተቋም ዓብይ ዓላማው የቋንቋውን የገላጭነት ደረጃውን ማሳደግ ሲሆን፣ ተቋሙ ቀጥሎ የቀረቡት ዝርዝር ዓላማዎች አሉት፡-

ሀ. የመደበኛነት ደረጃውን ማሳደግ፣

ሐ. የተሰጠውን አገራዊ ድርሻ በብቃት እንዲወጣ ማድረግ፣

መ. የከፍተኛ ትምህርት የማስተማሪያና ምርምር ቋንቋ እንዲሆን ማድረግ፣

ሠ. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቋንቋ እንዲሆን ማድረግና

ረ. ለሰፊ አገልግሎት እንዲበቃ የበኩሉን አስተዋፅዖ ማድረግ ነው፡፡ 

Share