አስተዳደር

 

አቋማተ በዳይሬክተር የሚመራ ሲሆን በስሩ የጽንሰሃሳብ ስያሜና አርትዖት፣ የትርጉም፣ የመዘክር፣ የስልጠና፣ የህትመትና ስርጭት ክፍሎች አሉት፡፡ በአጠቃላይ እነዚህን ክፍሎች የሚያስተባብሩና የሚሰሩ አስራ ሁለት አባላት አሉት፡፡

 

Share