ስልጠናና ማማከር

·         በአማርኛ ቋንቋ ሳይንስ ነክ ትምህርቶችን እንዴት ማስተማር እንደሚቻል ማሰልጠን (ከ5ኛ - 8ኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን)

·         ለአመራሮች (ህዝባዊ ንግግር፣ ጽሑፍ፣ አንደበተ ርቱዕነት)

·         ለጋዜጠኞች (የቃለመጠይቅና የሬዲዮና የቴሌቪዥን የመዝናኛ ጊዜ ቋንቋ አጠቃቀም)

·         ለመምህራን (የማስተማሪያ ቋንቋ አጠቃቀም)

·         ለባህልና ቱሪዝም ለቋንቋ ባለሙያዎች

Share