Announcement

 የመጽሐፍ ሂስና ውይይት መርሃግብር

16/08/2009 ዓ/ም
ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ
፭ኛው ሀገር አቀፍ የአማርኛ ቋንቋና ባሕል ዘርፎች ዓውደ ጥናት ሚያዝያ 20 እና 21/2009 ዓ.ም እንደሚካሄድ ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም በመርሃግብሮች መደራረብ ምክንያት ዓውደ ጥናቱ ወደ ሚያዝያ 28 እና 29/2009 ዓ.ም. መዘዋወሩን በአክብሮት እንገልጻለን።
 
                                  አዘጋጅ ኮሚቴው   

የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም በአማርኛ ቋንቋና ባህል ዘርፎች ከሚያዝያ 20 – 21/ 2009 ዓ.ም. ለሚያካሂደው አራተኛው አገርአቀፍ ዐውደጥናት ቀጥሎ በተዘረዘሩት ጭብጦችና ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ተመራማሪዎች የጥናት ጽሑፎቻቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡ 
የምርምር ርዕሰ ጉዳዮችን፣የጊዜ ሰሌዳና ተዛማጅ ጉዳዮችንና የምርምር ሥራዎቹ የሚላኩበት አድራሻ ለማግኘት ዝርዝሩን ይመልከቱ፡፡